By Dawit Wolde - February 13, 2026
ታላቅ የምስራች! ለቤት መግዣ ቅድመ ክፍያ (Down payment) እና ለClosing costs እስከ $50,000 የሚደርስ ድጋፍ የሚሰጥ አዲስ ፕሮግራም በቅርቡ ይጀምራል። 💰✨ ✅ የተሰጠውን ገንዘብ መልሶ መክፈል አይጠበቅብዎትም — ይህ ሙሉ በሙሉ እርዳታ (Grant) ነው! 🚀 የተመደበው በጀት ውስን በመሆኑ ቀድመው ይዘጋጁ! 📲 ፕሮግራሙ ሲጀመር ዝግጁ ለመሆን እና ብቁ መሆንዎን አሁኑኑ ለማረጋገጥ ይደውሉልኝ! 🏡 First-time homebuyer—or know someone who is? Big news! A new program is launching soon offering up to $50,000 toward your down paymen